የአክብሮት ሰላምታ ለHOC ደንበኞች፡

 HOC ለደንበኞቹ መደበኛ አገልግሎትን በአካል መስጠት መጀመሩን በከፍተኛ ደስታ ይገልጻል።

ለተለመደው አገልግሎት እና ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ የተመደቡላችሁን Housing Specialist, Property Management Office/Scattered Site Manager, እና/ወይም Resident Services ያነጋግሩ።

አጠቃላይ መረጃ የሚከተሉት ቦታዎች በአካል በመገኘት ሊያገኙ ይችላሉ።

  • HOC ዋና መ/ቤት (HOC Headquarters) አድራሻ:- 10400 Detrick Avenue Kensington, MD 20895፣ በስልክ ቁጥር፦240-627-9400
  •  ጌትስበርግ የደንበኞች አልግሎት መስጫ ማዕከል (Gaithersburg Customer Service Center), አድራሻ፡-101 Lakeforest Blvd, #200, Gaithersburg, MD 2087, በስልክ ቁጥር፦ 240-627-9792
  • ሲልቨር ስፕሪንግ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል (Silver Spring Customer Service Center), አድራሻ፡- 880 Bonifant St., Silver Spring, MD 20910 በስልክ ቁጥር፦ 240-627-9793
  • ኢስት ዲር ፓርክ (East Deer Park)፣ አድራሻ፦ 231 East Deer Park Dr., Gaithersburg, MD 20877 ስልክ ቁጥር 240-627-9489

ተጨማሪ አርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ፤ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 8:30 እስከ ከሰአት 5፡00 ሰዓት ድረስ  የስልክ ማዕከላችንን በስልክ ቁጥር 240-627-9400 ይደውሉ፤ ወይም This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ኢሜል ያድርጉ።

እስከአሁን ላሳያችሁት ትዕግስት ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን። በአካል ወደቢሮአችን ከመጡ አገልግሎት ለመስጠት ደስተኞች ነን።

ዝርዝሩን ለማየት ከፈለጉ ድህረ ገጻችንን http://hocmc.org/ ይመልከቱ።

እጅግ የላቀ አገልግሎት ልንሰጥ ተዘጋጅተናል።